YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

 

ጎጃም ባህርዳር በ1969/70 በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር የተገደሉ

 

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የተገደሉበት ቀን መግለጫ
1 አለሙ አላምረው አዴት
2 አሰፋ ገዳሙ       
3 ብርሃኑ ቢሆን   
4 ብርሃኑ ከተማ    ከ08ቀ01
5 በየነ ያሬድ    አዴት
6 ብርሃኔ መምህር
7 ፈረደ መምህር
8 ጌታነህ  መምህር
9 ኃይሌ ባይ         
10 ካሱ ከተማ      ከ08ቀ01
11 ካሣ ሁርጋ     
12 ሙጬ እጅጉ ተፈራ
13 ሙሉ ዝቃርግ    አዴት
14 ኑኑ ከተማ        ከ08ቀ01
15 ሰይፉ አስናቀ መለሰ
16 ስዩም ናዎድ     
17 ተመልከት እሸቴ   
18 ይትባረክ አቡኑ   

 

ማስታወሻ

የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ

ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦

  • ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
  • የስም ስህተት ካለ
  • ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
  • የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
  • ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
  • የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
  • በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ

በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት

የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና

ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302