YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

 

 ጎጃም ባህርዳርና ዳንግላ በ1969/70 በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር የተገደሉ

 

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የተገደሉበት ቀን መግለጫ
1 አበበ መኮንን ደስታ
2 አሰፋ ገዳሙ አየለ
3 አሸብር ጥሩነህ ተገኝ
4 አንለይ ሞላ አየለ
5 አዳም ይብሬ አህመድ
6 አጃው አዲሱ ተሰማ
7 አድማሱ ካሴ እንዳለማው
8 አዳሙ ስንሻው ጀመረ
9 አላምረው ስሜነህ ጥሩነህ
10 አደመ አብዲ ታከለ
11 አእምሮ ተሻለ ካሣ
12 አበበ ተፈራ ብሩ
13 አሊ ዑመር በሺሮ
14 አትንኩት አቸግሬ ጥሩነህ
15 አለባቸው ወርቁ በላይ
16 አስራት ጌታሁን ካሴ
17 ብርሃኔ ንጋቱ ላቀው
18 በሪሁን መላክ ደጉ
19 ቦጋለ ገረመው አድገህ
20 ብርሃኑ ፈለቀ በየነ
21 በሬ መኮንን ደፈርሻ
22 ብዙነህ አበራ
23 ደሳለኝ አየነው በላይ
24 እንዳለው ውበት እንግዳ
25 ፍቃዱ ገ/መድህን ኃይሌ
26 ፋንታሁን ታደለ ይማም
27 ፋንታሁን እንግዳ አባተ
28 ጌትነት ዓለሙ አየለ
29 ጓዴ ባይህ ታዬ
30 ግማም እንየው ንጉሴ
31 ጋሻው ጥላሁን ዓለማየሁ
32 ገ/ሊባኖስ ገ/ክርስቶስ እንግዳ
33 ጌታቸው ዘውዴ አብዬ
34 ሕብረወርቅ ገነት ቢሰውር
35 ክፍሌ መንግሥቱ ተሻለ
36 ቀኑብህ ዳምጤ ጌጤ
37 ከፍያለው ጥበቡ ኃይሉ
38 ቅዱስ ውበቱ ደስታ
39 ቄስ ኤልያስ የተመኝ
40 ማሬ አሰጌ ፈንታ
41 መልካም ገበየሁ ተሰማ
42 ሙላቱ አባስ አህመድ
43 መኩሪያ ሞትባይኖር ይመር
44 መኩሪያው መንግስቱ ስዩም
45 ሰይድ ዮሴፍ ዓሊ
46 ሥጋቴ ገለለ እምሩ
47 ስዩም ታገለ ተገኝ
48 ሽታዬ ሙሉጌታ ዘለቀ
49 ሻምበል ሙሉ ይመር
50 ታየ ዘለቀ እንዳለ
51 ተስፋዬ አሰጉ ይመር
52 ተስፋይ ምትኩ ወ/ገብርኤል
53 ታደሰ ቻላቸው ይማም
54 ተገኝ ባይሌ ተፋለጥ
55 ተመስገን እሸቴ ፈንታ
56 ተቀጽላ ጽጌ ገነት
57 ታደለ ጌታሁን መኮንን
58 ተስፋዬ ቢያድጌ ጌታሁን
59 ተስፋዬ ትኩ ሐጎስ
60 ተስፋሁን ንብረት ታረቀኝ
61 ተፈሪ አያሌው ይገለጡ
62 ፀሐይ ፈንቴ ወርቁ
63 ወርቁ መንገሻ አስፋው
64 ወርቁ አምበል ፋንታ
65 ወንዳለ ንጉሴ በቀለ
66 ወርቁ ተገኝ ወርቅነህ
67 ወርቁ ወ/ጊዮርጊስ ደረሰ
68 ዘመኑ ታምር

 

ማስታወሻ

የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ

ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦

  • ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
  • የስም ስህተት ካለ
  • ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
  • የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
  • ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
  • የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
  • በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ

በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት

የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና

ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302