ጎንደር፦ ጭልጋ አውራጃ አይከል ወረዳ
በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አህመድ ኑሩ | ነሐሴ 1969 | |
2 | አሰፋ አለማየሁ | ነሐሴ 1969 | |
3 | አታሌ በዛብህ | ሚያዝያ 1969 | |
4 | አዘናው ተፈራ | ሚያዝያ 1969 | |
5 | ደምሳሽ በላይ | ሚያዝያ 1970 | ሻምበል |
6 | ፋሲል ዘርፉ | ጥር 1970 | |
7 | ፈለቀ ዘውዱ | ነሐሴ 1969 | |
8 | ፋንታሁን አበጋዝ | ጥር 1970 | |
9 | ጋሻው አብዲሳ | ጥር 1970 | |
10 | ጋሻው ኪሮስ | ሚያዝያ 1969 | |
11 | ገሰሰ አባተ | ሚያዝያ 1969 | |
12 | ጌታቸው አበበ | ሰኔ 1969 | |
13 | ጌታቸው መንግስቱ እንዳለው | ሚያዝያ 1970 | |
14 | ጌታሁን ገ/ማርያም | ሰኔ 1969 | |
15 | ጌታሁን ጧፌ | የካቲት 1969 | |
16 | ጌትነት አሰፋ | ሚያዝያ 1969 | |
17 | ጌትነት ገድፌ | ሚያዝያ 1969 | |
18 | ግደይ ገ/ስላሴ ስዩም | ሚያዝያ 1970 | |
19 | ፀጋዬ ከበደ | ሚያዝያ 1969 | |
ጎንደር ጭልጋ አውራጃ ቋራ ወረዳ በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | ገለብ ዳፍላ | ||
2 | ቆንጅት ተክሉ |
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።