YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

 

ጎንደር፦ ወገራ አውራጃ ዳባት ወረዳ

በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር የተገደሉ

 

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የተገደሉበት ቀን መግለጫ
1 አዲስ መኮንን ጥር 1971
2 አንዳርገው መኮንን ጥር 1971
3 ፋንቱ ገላው መምህር
4 ግርማቸው ታደሰ ጥር 1971

 

ጎንደር፦ ወገራ አውራጃ ወልቃይት ወረዳ

በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር የተገደሉ

 

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የተገደሉበት ቀን መግለጫ
1 ዓረፍዓይኔ ተክሌ        
2 ሰሎሞን ግርማ ጥላሁን    ከ16 ቀ07

 

ማስታወሻ

የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ

ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦

  • ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
  • የስም ስህተት ካለ
  • ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
  • የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
  • ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
  • የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
  • በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ

በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት

የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና

ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302