ትግራይ ሁለት አውላሎ፡ ውቅሮ በ1970/76
በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አማረ ተጠምቀ | ||
2 | ደምረው | ||
3 | ፍስሃ ሀይሉ | ዳቆን | |
4 | ፍፁም ፈረደ | ||
5 | ገ/እግዚአብሄር ደስታ | ||
6 | ገብረመለስ ኪዳን | ||
7 | ግርማይ ደምሴ | ||
8 | ግርማይ ረዳ | ||
9 | ሀዱሽ ገ/መድህን | ||
10 | ኃይሉ ተክሉ | ||
11 | መሃሪ ለማ | ||
12 | መኮንን ክንደያ | ||
13 | ሰለሞን አምደየሱስ | ||
14 | ሰለሞን አሰፋ | ||
15 | ተክሉ አስገዶም | ||
16 | ፀሃዬ ሃደራ ሃይሉ | ||
17 | ፀሃይ አበራ | ||
18 | ይስሃቅ አበራ | ||
19 | ዮሃንስ |
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።