ትግራይ፦ ዐድዋ በ1968/71
በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አባዲ ሃይሉ | ||
2 | አብደላ ኢብራሂም | ||
3 | አፈወርቅ አባይ | ||
4 | አለም ተክለአብ | ||
5 | ብርሃነ ሀይሌ | ||
6 | በርኽ ወ/አረጋይ | ||
7 | እድሪስ ኑሩ | ||
8 | ፍስሃ ገብረማርያም | ||
9 | ገ/ስላሴ ሀለፎም | ||
10 | ጌታቸው በየነ | ||
11 | ሀዲስ አለነ | ||
12 | ሀዲስ በርኽ | ||
13 | ሂብራሒም አብደላ | ||
14 | ካህሳይ ይህደጎ | ||
15 | ካህሳይ ይህደጎ | ||
16 | ሲሳይ ኃ/ስላሴ | ||
17 | ተስፋይ ገብሬ ሃፍፀ | ||
18 | ወልዳይ አብርሃ | ||
19 | ወ/ማርያም ገ/ማርያም | ||
20 | የማነ አሳየኽኝ | ||
21 | የማነ ካህሳይ | ||
22 | ዘገየ ገረስላሴ | ||
23 | ዘርዑ ሃጎስ | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።