የመኢሶን አመራር አባላት የነበሩ
(በአጭር የተቀጨ ረዥም ጉዞ መኢሶን በኢትዮጵያ ሕዝቦች ትግል ውስጥ አንዳርጋቸው አሰግድ የካቲት 1992 ዓ.ም. አዲስ አበባ ኢትዮጵያ)
ተራ ቁጥር |
ስም ከነአባት |
መግለጫ |
1 |
ዶር ከበደ መንገሻ |
ሲቪል ኢንጂነሪንግ የተሰዉ |
2 |
አቶ ኃይሌ ፊዳ |
ጂኦሎጂና ሶሲኦሎጂ የተሰዉ |
3 |
ዶር ከድር መሐመድ |
ኤኮኖሚክስ የተሰዉ |
4 |
አቶ ዳንኤል ታደሰ |
ሥነ አስተዳደር የተሰዉ |
5 |
አቶ መስፍን ካሱ |
ሕግ የተሰዉ |
6 |
ዶር ፍቅሬ መርዕድ |
ሕግ የተሰዉ |
7 |
ዶር ተረፈ ወ/ጻድቅ |
ሥነ አስተዳደር የተሰዉ |
8 |
ዶር ወርቁ ፈረደ |
ሕግ በሕይወት የሌሉ |
9 |
ዶር መለሰ አያሌው |
ሥነ ፖለቲካ በሕይወት የሌሉ |
10 |
አቶ አብዱላሂ ዮሱፍ |
ኤኮኖሚክስ |
11 |
ፕሮፌሰር ሐጎስ ገብረየስ |
ሥነ ፖለቲካ |
12 |
ዶር ያየህይራድ ቅጣው |
ሕክምና |
13 |
አቶ ዓለማየሁ አበበ |
አስተዳደር |
14 |
ኢንጂ. አሰፋ ብ.ሥላሴ |
ሲቪል ኢንጂነሪንግ |
15 |
ዶር አልሁ ፈለቀ |
ሕክምና |
16 |
ዶር ምትኩ በላቸው |
ሕክምና |
17 |
ዶር ተፈራ ወንዴ |
ሕክምና |
18 |
አቶ ዳንኤል አደራ |
ኤኮኖሚክስ |
19 |
አቶ ዱብ ገማል |
ግብርና |
20 |
አቶ ግርማ በሻህ |
ታሪክና ሕግ |
21 |
ዶር ነገደ ጎበዜ |
ኤኮኖሚክስና ሕግ |
22 |
አቶ ሲሳይ ታከለ |
ሶይል ሳይንስ |
23 |
አቶ አንዳርጋቸው አሰግድ |
ግብርና ፖለቲካ |
24 |
ዶር ኃይለ ገብርኤል ዳኜ |
ሥነ ትምህርት |
25 |
አቶ አበራ የማነአብ |
ሥነ አስተዳደር |