እባክዎ <<ያ ትውልድ ተቋም>>ን ይርዱ   

ኅዳር 14 ቀን 1967 ዓ.ም. በደርግ የ60ዎቹ እርሸና የፖለቲካ ውሳኔ መግለጫ

Please update your Flash Player to view content.

በአርሲ ክፍለሀገር የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ መግለጫ
1 ማሞ ኃ/መስቀል ወ/እየሱስ የአርሲ ገጠር ልማት ባልደረባ ዕድሜ ልክ እሥራት 
2 ኃይለጊዮርጊስ ጣሰው የአርሲ ክ/ሀ ዋና አስተዳዳሪ ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
3 ከበደ ጉርሙ የአርሲ ክ/ሀ ምክትል አስተዳዳሪ ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
4 ዋዶ ሲዖ አርሲ የጠጆ አሻበቃ ገ/ማ ሊቀመንበር ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
5 ሻለቃ እሸቱ ገበየሁ ግድየለው የአርሲ ክ/ሀ ወህኒ ቤቶች አዛዥ ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
6 ፶/አ በክንዴ አበበ አርሲ ክ/ሀ ፖሊስ መምሪያ አባል 20/25 ዓመት እሥራት
7 ታደሰ ገድሌ የአሰላ ከተማ ተመራጭና የአዘአኮ አባል 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
8 ስዩም አሰፋ የአርሲ ክ/ሀ ከተማ ልማት ተወካይ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
9 ፻/አ ጥላሁን አድማሱ የአርሲ ክ/ሀ ሕዝብ ደህንነት ኃላፊ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
10 ሻ/ል ተስፋዬ በቀለ የአርሲ ወህኒ ቤቶች ረዳት አዛዥ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
11 አንገሱ ገመቹ ባልቻ አሰላ ከተማ ተመራጭና አዘአኮ አባል 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
12 ፶/አ ደምመላሽ ታፈሰ የአርሲ ክ/ሀ መርማሪ ፖሊስ  18 ዓመት እሥራት
13 እሸቴ ገመዳ የአርሲ ክ/ሀ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ኃላፊ 18 ዓመት እሥራት በሌለበት
14 ፻/አ አበራ አስፋው የአርሲ ክ/ሀ መርማሪ ፖሊስ  15 ዓመት እሥራት በሌለበት
15 ተበጀ አለነ የወረዳ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል 11 ዓመት እሥራት
16 ሌ/ኮ ሙሉነህ ኪዳነወልድ የአርሲ ክ/ሀ ፖሊስ አባል መርማሪ 10 ዓመት እሥራት
17 ፲/አ ልሳነወርቅ ደጉ ፖሊስ 9 ዓመት እሥራት
18 ፲/አ ቶሎሳ ጂማ መርማሪ ፖሊስ 9 ዓመት እሥራት
19 ወ/ሮ አማኔ ቱፋ የቀይሽብር ኮሚቴ አባል 8 ዓመት እሥራት
20 ረጋሳ ጎበና አርሲ ክ/ሀ ከተማ ልማት ኃላፊ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል 8 ዓመት እሥራት
21 አልታየ ደምሴ የአሰላ ከትማ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል 8 ዓመት እሥራት
22 መንግሥቱ ተፈራ አርሲ ክ/ሀ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ቀይሽብር ኮሚቴ አባል 8 ዓመት እሥራት
23 ዳባ ኤዳኤ የሕዝባዊ ኑሮ/ዕ ባልደረባ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል  8 ዓመት እሥራት
24 ዘውዱ አየለ የአሰላ ከትማ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል 8 ዓመት እሥራት
25 ፲/አ በላይ ይትባረክ አርሲ ክ/ሀ ፖሊስ ቀይሽብር መርማሪ 8 ዓመት እሥራት
26 ቸርነት ኤርትሮ አርሲ ክ/ሀ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ቀይሽብር ኮሚቴ አባል 8 ዓመት እሥራት
27 ፈለቀ እሸቴ የገበሬ ማህበር ተመራጭ 7 ዓመት እሥራት
28 ፈቃዱ ነጋ የወረዳ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል 6 ዓመት እሥራት
29 ጎንፋ በዳዳ የገበሬ ማህበር ተመራጭ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል 6 ዓመት እሥራት
30 ወ/ሮ አልማዝ አሰፋ ጨቡድ የአሰላ ከትማ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል 6 ዓመት እሥራት
31 አለሙ በዳዳ የአሰላ ከትማ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል 6 ዓመት እሥራት
32 ፅጌ አስተራየ የአሰላ ከትማ ቀበሌ ተመራጭና ቀይሽብር ኮሚቴ አባል 6 ዓመት እሥራት
33 ዑርጋ በዳዳ የወረዳ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል 6 ዓመት እሥራት
34 ፶/አ ከተማ አበበ አርሲ ክ/ሀ ፖሊስ ባልደረባ 5 ዓመት እሥራት
35 በቀለ መርጊያ ሆርዶፋ የወረዳ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል 3 ዓመት እሥራት
     

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

That Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302