ያ ትውልድ ቅጽ 5 ቁጥር 2 "የግፍ ደም ዛሬም ይጮኻል" ኅዳር 14 ቀን 2010 ዓ.ም የዛሬ 2 ዓመት በግፍ የተረሸኑትን የዓፄ ኃ/ሥላሴ ባለስልጣናትንና ሌሎች 45ኛ ዓመት የሙት ቀን መታሰቢያ በማድረግ የጻፍነው በድጋሚ፡፡ ነፍስ ይማር!!! ከያ ትውልድ ተቋም፡፡
ከፋ፦ በሊሙና ቢልብሎ አውራጃ የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ ተራ ቁ. ስም ከነአባት የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ መግለጫ 1 አብዱላሂ አብደላ ሼካ የሊሙና ቢልቢሎ ወረዳ ካድሬ ዕድሜ ልክ እሥራት 2 ጫላ በዳዳ የሊሙና ቢልቢሎ ወረዳ አስተዳዳሪ 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት Prev Next