እባክዎ <<ያ ትውልድ ተቋም>>ን ይርዱ   

ኅዳር 14 ቀን 1967 ዓ.ም. በደርግ የ60ዎቹ እርሸና የፖለቲካ ውሳኔ መግለጫ

Please update your Flash Player to view content.

አዲስ አበባ በከፍተኛ 03 የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ

ተራ ቁ. ስም ከነአባት ቀበሌ መግለጫ
1 መርጊያ ንጉሴ ኃይለየሱስ ከ03 መርማሪ 20/25 ዓመት እሥራት
2 አጋጨው ወልዴ ገድሉ ከ03 ቀ44 አብዮት ጥበቃ 15/19 ዓመት እሥራት
3 ፈቃዱ አበበ ተሰማ ከ03 ቀ44 አብዮት ጥበቃ 15/19 ዓመት እሥራት
4 መሐመድ አህመድ ዓሊ ከ03 ቀ53 አብዮት ጥበቃ 15/19 ዓመት እሥራት
5 ኤልያስ ፀጋዬ በላይነህ ከ03 ከደርግ ምርመራ 15/19 ዓመት እሥራት
6 ወርቁ መንገሻ ዳኜ ከ03 መርማሪ 15/19 ዓመት እሥራት 
7 ዮሐንስ መኮንን ታከለ ከ03 አብዮት ጥበቃ 15/19 ዓመት እሥራት
8 ጎሹ ታቼ ለየ ከ03 ቀ03 አብዮት ጥበቃ 15/19 ዓመት እሥራት
9 ፲/አ ፈቃዱ ገ/ፃዲቅ ከ03 ተመራጭ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
10 ወ/ሮ አመልማል ሞገስ ከ03 ተመራጭ 15/19 ዓመት እሥራት በሌሉበት
11 ወ/ር አስጨናቂ ብሩ ከ03 ተመራጭ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
     

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

That Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302