እባክዎ <<ያ ትውልድ ተቋም>>ን ይርዱ   

TG LOgoYT Vol 7 LeyuItem No1 HeaderTilahun Gizaw LogoCandel

ዝክረ ጥላሁን ግዛው 50ኛ ዓመት ግጥም

Please update your Flash Player to view content.

ሸዋ፦ በሐይቆችና ቡታ አውራጃ የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ መግለጫ
1 ኮ/ል አሸብር አማረ የሐይቆችና ቡታ አውራጃ አስተዳዳሪ የደርግ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት
2 ሙሉጌታ ሀብቴ የሐይቆችና ቡታጅራ አውራጅ አዘአኮ አባል 20/25 ዓመት እሥራት
3 ተሾመ ለማ የቡታጅራ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል 20/25 ዓመት እሥራት
4 አበራ ማሩ ኢላላ የቡታጅራ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል 20/25 ዓመት እሥራት
5 ጳውሎስ አዴቦ ጎቢቦ የቡታጅራ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል 20/25 ዓመት እሥራት
6 ፲/አ ማሞ ተሾመ ረታ የሐ/ቡታጅራ ዝዋይ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል 20/25 ዓመት እሥራት
7 አደም ሰይድ የቡታጅራ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
8 ሻ/ል ወ/ሚካኤል መብራቱ የሐይቆችና ቡታ አውራጃ ወህኒ ቤታ አዛዥ 20 ዓመት እሥራት በሌለበት
9 ጥላሁን ወንድም አገኘሁ የቡታጅራ ከነማ ም/ሊ የቀይሽብር ኮሚቴ አባል 15/19 ዓመት እሥራት
10 ጌታቸው አምዱ የሐይቆችና ቡታጅራ አውራጅ አዘአኮ አባል 15/19 ዓመት እሥራት
11 ዓለማየሁ ታቦር የሐይቆችና ቡታጅራ አውራጃ አስተዳዳሪና አዘአኮ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
12 ቦንሳ ቶላ የሐይቆችና ቡታ አውራጃ ገበሬ ማህበር ተወካይ 12 ዓመት እሥራት
13 ፻/አ ዘመነ አቡኔ የሐይቆችና ቡታ አውራጃ ረ/ፖሊስ አዛዥ አዘአኮ 12 ዓመት እሥራት በሌለበት
14 ተስፋዬ ንጉሴ የሐይቆችና ቡታጅራ አውራጃ አዘአኮ 8 ዓመት እሥራት
     

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

That Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302