እባክዎ <<ያ ትውልድ ተቋም>>ን ይርዱ   

ኅዳር 14 ቀን 1967 ዓ.ም. በደርግ የ60ዎቹ እርሸና የፖለቲካ ውሳኔ መግለጫ

Please update your Flash Player to view content.
 
የኢሕአፓ/ኢሕአሠ  አባላት በህመምና በተለያየ ምክንያት በሕይወት የሌሉ
 
ተራ ቁ. ስም ከነአባት ያረፉበት ቀን መግለጫ
1 ኮ/ሌ አለማየሁ አስፋው ኅዳር 28 ቀን 1993 ዓ.ም.
2 አቶ ዘርዑ ክሕሸን ታህሳስ 12 ቀን 1994 ዓ.ም. የኢሕአፓ አመራርና መሥራች
3 አቶ ሳሙኤል ዓለማየሁ ታህሳስ 20 ቀን 1998 ዓ.ም. የኢሕአፓ አመራር
4 አቶ በርሄ ተ/ጊዮርጊስ የካቲት 05 ቀን 1998 ዓ.ም.
5 አቶ ምትኩ ደንቡ ሐምሌ 14 ቀን 2002 ዓ.ም.
6 አቶ ጌታቸው የሮም (ሻለቃ) ሐምሌ 16 ቀን 2002 ዓ.ም.
7 አቶ ሙሉጌታ ገብሬ ጥቅምት 12 ቀን 2004 ዓ.ም.
8 አቶ ሙሉጌታ በትረ (ሌንጮ) ኅዳር 18 ቀን 2004 ዓ.ም.
9 አቶ ተስፋዬ ጀምበሬ ሚያዝያ 07 ቀን 2004 ዓ.ም.
10 አቶ እንዳልካቸው ይርጉ (ቺኪ) ግንቦት 06 ቀን 2004 ዓ.ም.
11 አቶ ዮሐንስ ጥሩነህ (ሲይቴ) ነሐሴ 10 ቀን 2004 ዓ.ም.
12 አቶ ኃይሌ መኩሪያ ኅዳር 25 ቀን 2005 ዓ.ም.
13 አቶ ገ/ጻድቅ ሃደራ ታህሳስ 28 ቀን 2005 ዓ.ም.
14 ዶር ዮናስ አድማሱ የካቲት 01 ቀን 2005 ዓ.ም.
15 አቶ አሥራት ፋንታዬ ገ/መድህን መጋቢት 01 ቀን 2005 ዓ.ም.
16 አቶ ዮሐንስ ገ/ሕይወት መጋቢት 21 ቀን 2005 ዓ.ም.
17 አቶ ምመኳንንት ገዙ ግንቦት 22 ቀን 2005 ዓ.ም.
18 አቶ ታየ ጉልላት (ጳውሎስ) መስከረም 22 ቀን 2007 ዓ.ም.
19 አቶ አስማማው ኃይሉ (አያሻረው) ጥቅምት 04 ቀን 2008 ዓ.ም.
20 አቶ ሙሉጌታ መንገሻ ሚያዝያ 29 ቀን 2015
21 አቶ ከድር ዋበላ መጋቢት 04ቀን 2008 ዓ.ም.
22 አቶ ዘላለም ብርሃኑ (ድሉ) መጋቢት 2008 ዓ.ም.
23 ዶር ገብሩ መርሻ የካቲት 2009 ዓ.ም.
 

ማስታወሻ

የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ

ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦

  • ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
  • የስም ስህተት ካለ
  • ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
  • የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
  • ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
  • የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
  • በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ

በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት

የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና

ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

That Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302

 

previous arrow
next arrow
Slider