ሐረር  በ1970  በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር የተገደሉ

 

ተራ ቁ. ስም የተገደሉበት ቀን መግለጫ
1 አብዱመሊክ ሀጂ
2 አግደው ተስፋዬ
3 አሸብር ሃይሉ
4 አማረ አሰፋ
5 አለማየሁ አያሌው መምህር
6 አካሉ አምሳሉ
7 አስፋው ኪዳኔ
8 አብይ ፍስሃ
9 አብዱመሊክ ሃኪ ሁመር
10 አበበ ግርማ
11 አልታዬ ንጉሴ
12 አሰፋ ማሞ ፻ አለቃ
13 አብዲ ሐሰን
14 አልታዬ
15 አስታጥቄ
16 አፈወርቅ ነጋሽ ጨርቅ
17 አምደማርያም ታዬ
18 ብርሃኑ አለማየሁ በሬ
19 ብስራት በየነ
20 ብሩክ አሰግድ
21 በለጠ አሰበ
22 ባስበው የማነ
23 ብርሃኔ አስመላሽ
24 በብሩክ
25 በርዙ ኮድ ስም
26 ብርሃኑ
27 ብርሃን ተሾመ
28 ዳዊት
29 ደጉ
30 ደጀኔ መንገሻ
31 ደርሰማ ይርዳራ
32 ደረስ የማነ ፻ አለቃ
33 እንቁዬ ታዬ
34 እጸገነት ጥዑመ
35 እስክንድር አለማየሁ
36 እንዳለ ባቄላ/ዳቆን
37 ፈለቀ በሃይሉ ገቢሶ
38 ግርማ ወንዳፍራሽ ሎንደን
39 ግርማ መሸሻ
40 ገበየሁ ገብሬ
41 ግዛት አስፋው
42 ግዮን አስፋው
43 ጌታቸው ትራፊክ ፖሊስ
44 ሀይሌ ካሳዬ
45 ሀይሌ ጃብሌ ሻምበል
46 ሀይሌ ካሳዬ ሻምበል
47 ከበደ ታደሰ
48 ክፍሌ መምህር
49 ክፍሉ ይርጋ
50 ከተማ ወርቁ
51 ከተማ
52 ክፍሌ በርገል ሻምበል
53 ከበደ ጨፌ
54 መቅድም ማሞ
55 መኮንን አየለ ኩንት
56 መነን ሀይሉ
57 ሙሉጌታ ገብረአምላክ
58 መስፍን ዘውገ
59 ሚሊዮን በላቸው
60 መኰንን
61 መሐመድ ጣሂር
62 መኮንን ዝባድ ግሪካን ግቢ
63 መለስ አበጋዝ
64 ሙሉ ዘነበ
65 መኮንን ደምሴ
66 መስፍን ፻ አለቃ
67 ማሞ ፻ አለቃ
68 ሙሉጌታ መጁ
69 መቆያ ደጀኔ
70 ነጋሽ ሙሳ መምህር
71 ሰለሞን አክሊሉ
72 ስመኝ ለማ
73 ስሜ ጂዎግራፊ
74 ሽመልስ ኪዳኔ
75 ሳሙኤል ገብረማርያም
76 ሰለሞን ሽመልስ
77 ሲሳይ የሺጥላ
78 ሰለሞን ወርቁ
79 ሸግዬ ጳውሎስ
80 ሰለሞን ተክለ ኃይማኖት
81 ሰለሞን ተሾመ
82 ሰዓዳ/ ዳሮስ/
83 ተሰማ ታደሰ
84 ተስፋዬ አሰግድ
85 ተፈሪ በርዋቅ ድበና
86 ጥላሁን ኪሽ
87 ታምራት አያሌው መምህር
88 ጥዑም ልሳን ድንች
89 ፀሀይ
90 ተስፋዬ ድሪባ ወ/ሮ
91 ተድባባ ወርቁ
92 ተሾመ መኮንን
93 ተድላ መኩሪያ
94 ቶፊቅ አብዱ መነን
95 ጥላሁን ጭጨ
96 ታምራት ሀረምበ
97 ታምራት የምሩ
98 ጥላሁን ዳዲ ወታደር
99 ታደሰ
100 ሰሙ ፻ አለቃ
101 ወንድወሰን ለማ ኦኔ
102 ወጋየሁ ፀጋዬ ዱቢስት
103 ውሂብ የሺጥላ
104 ወንድወሰን ዋሲሁን
105 ዋሲሁን አቦዬ ሻንቆ
106 ወንድወሰን ታፈሰ
107 ወርቁ ታከለ
108 ወንደወሰን አሰፋ
109 ወንድምኩን አዱኛ
110 ዮሃንስ በቀለ
111 የሺጥላ አዳሙ
112 የሺጥላ ተሰማ
113 ይመር አበጋዝ ፻ አለቃ
114 ዘውዲቱ ለማ
115 ዘመድኩን
116 ዘረሁን ሸዋዬ
117 አብዱረህማን ጃርሶ
118 አብዱልጀሊል
119 ሰለሞን ግርማ

 

ማስታወሻ

የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ

ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦

  • ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
  • የስም ስህተት ካለ
  • ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
  • የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
  • ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
  • የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
  • በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ

በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት

የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና

ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

That Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302

 

previous arrow
next arrow
Slider